እንኳን ወደ DevVoltz የ3 ቀናት
የቴክኖሎጂ እና የስራ ፈጠራ
Summit 2026 በደህና መጡ!
የወደፊት ጉዞዎን በቴክኖሎጂ፣ በማርኬቲንግ፣ በስራ ፈጠራ እና በ Artificial Intelligence እውቀት ለመገንባት ዝግጁ ነዎት?
የ3 ቀናት ፕሮግራም
August 18 - 20, 2026
August 18
ማርኬቲንግ፣ የግል ብራንዲንግ እና የመጀመሪያ ገቢ
የራስዎን Personal Brand እንዴት መገንባት እንደሚችሉ፣ የዲጂታል ማርኬቲንግ መሰረታዊ ነገሮችን እና የመጀመሪያ ገቢዎን እንዴት መፍጠር እንደሚችሉ የሚማሩበት ልዩ ፕሮግራም።
August 19
ቴክኖሎጂ እና ስራ ፈጠራ
ቴክኖሎጂን በመጠቀም Startup እንዴት መጀመር እንደሚቻል፣ MVP መገንባት፣ የንግድ እቅድ ማዘጋጀት እና ፈጠራን ወደ ቢዝነስ መቀየር የሚማሩበት ፕሮግራም።
August 20
AI እንደ ስራ አፋጣኝ
Artificial Intelligence (AI) በመጠቀም ስራዎን፣ ትምህርትዎን፣ የቢዝነስ ሂደቶችን እና የግል ምርታማነትዎን እንዴት ማሳደግ እንደሚችሉ በተግባር የሚማሩበት ወርክሾፕ።
ለምን ይህን ፕሮግራም መቀላቀል አለብዎት?
Expert Mentors
ከተሞክሮ ባላቸው ባለሙያዎች የሚመሩ ተግባራዊ ስልጠናዎች
Networking
ከፍላጎት ካላቸው ፈጣሪዎች እና የስራ ፈጣሪዎች ጋር ግንኙነት መፍጠር
Certificate
የ3 ቀናት የቴክኖሎጂ እና የስራ ፈጠራ ስልጠና ሰርተፍኬት
A premium lineup is on the way
Get ready for an unforgettable experience with visionary leaders from technology, entrepreneurship, and innovation.
🤔 Can you guess who our guest speakers are?
The big reveal is coming one week before the summit! 🎉😄
አሁን ይመዝገቡ
እባክዎ የሚከተሉትን መረጃዎች በጥንቃቄ በመሙላት ምዝገባዎን ያጠናቅቁ።
በመጫን ላይ...
የወደፊት ጉዞዎ ዛሬ ይጀምራል
ከቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች፣ ገበያተኞች እና AI ባለሙያዎች ጋር ለ3 ቀናት በመማር፣ በመገናኘት እና በመፍጠር ላይ ይቀላቀሉን።